Monthly Archives: December 2012

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ላይ ሚስጥራዊ ያሉዋቸውን ሰነዶች ይፋ አደረጉ

–    የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የኢሕአዴግ ዕጩ ሆነው የተወዳደሩበትን ሰነድ አቀረቡ –    የምርጫ አስፈጻሚዎች ለኢሕአዴግ የአባልነት መዋጮ የከፈሉበት ሰነድ አለን ይላሉ –    አንድ ለአምስት አደረጃጀት ለምርጫ ቅስቀሳ እየዋለ ነው በማለት ኮነኑ በየማነ ናግሽ መድረክንና መኢአድን ጨምሮ ዋነኛ ተቃዋሚዎች የተሰባሰቡበት 33 … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

በቡሬ ግንባር የሚገኙ እና በግጭቱ ታስትፈዋል የተባሉ ወታደሮች መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ ታዘዙ

ታህሳስ  ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢሳት ወታደራዊ ምንጮች እንደገለጹት ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት በሰራዊቱ መካከል የተፈጠረውን የእርስ በርስ ግጭት ተከትሎ በርካታ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ከሆኑ በሁዋላ ባለፈው ሀሙስ ከመቀሌ እ             ከአፍዴራ የተንቀሳቀሱ ወታደራዊ አዛዦች በግጭቱ የተሳተፉት ሁሉ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ማድረጋቸው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Gen Samora Yenus is dying… The Horn Times Newsletter, 28 December 2012 by Getahune Bekele

The Horn Times Newsletter, 28 December 2012 by Getahune Bekele The unschooled and uncultured top war criminal Gen Samora is dying… A poor peasant and a primary school dropout, who was described by senior political commentator as cold blooded murderer … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

የሚያስቅና የሚያሳቅቅ የፍርድ ቤት ውሎ Abetokichaw

ዕለቱ “በእነ ኤልያስ ክፍሌ የፍርድ መዝገብ” ምስክርነት ይሰጣል የተባለበት ዕለት ነበር። በዚህ መዝገብ ውብሸት ታዬ፣ አቶ ዘሪሁን ገብረ እግዚአብሄር፣ ሂሩት ክፍሌ እና ርዮት አለሙ ክስ ተመስርቶባቸዋል።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

EUFF Rebels kill 17 prison guards, free five comrades from Markos Prison

A partial view of the city of Debre Markos DEBRE MARKOS, Northern Ethiopia – Rebels on December 22 killed 17 prison guards, wounded at least 13 members of the security personnel and freed five of their comrades who have been … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Wild celebrations as news of the formation of a crack guerrilla group reach South Africa!

Ethiopia: Wild celebrations in South Africa The Horn Times Breaking News, 21 December 2012 by Getahune Bekele, Johannesburg “Tekebresh yenorshiw babatochachin dem,” Enat Ethiopia yedeferesh yewdem,” The patriotic song made famous by the incomparable Ethiopian singer Shambel Belayneh was on … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል” የምሥረታ መግለጫና ሃገራዊ ጥሪ

  ቀን ታህሳስ 11  2005 የወያኔን ዘረኛና አምባገነን አገዛዝ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ በትጥቅ ትግል ለማስወገድ “የግንቦት7 ሕዝባዊ ኃይል” የሚል ስያሜ የሰጠነውን፣ በሃገር ወዳድና ለህዝብ ተቆርቋሪ በሆኑ ወጣቶች፣ ምሁራንና ዜጎች የተሞላውን ድርጅት መመሥረታችን በዛሬው እለት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በይፋ እናበስራልን።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ሰበር ዜና: የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል ተመሰረተ

የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል ተመሰረተ ህዝባዊ ሀይሉ በወጣቶችና ምሁራን የተመሰረተ ነው ተብሎአል ወያኔን በኃይል የማስወገድ፤ ሁሉንም ሀይሎች ያሳተፈ ሰላማዊና ዲሞክራሲ የሥልጣን ሽግግር በሃገሪቱ እንዲኖር እንደሚታገል አስታውቋል ህዝባዊ ሀይሉ በዶ/ር ብርሀኑ ነጋ ከሚመራው   የግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ ጋር ያለው ግንኙነት በግልጽ የታወቀ ነገር የለም::

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Ethiopia: 4 journalists win free speech prize Human Rights Watch December 20, 2012

(New York) – Four Ethiopian journalists have received the prestigious Hellman/Hammett award for 2012 in recognition of their efforts to promote free expression in Ethiopia, one of the world’s most restricted media environments.

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ስርአት መለወጥ አለበት አለ

ታህሳስ ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሁለተኛ ደረጃ ት/ት ስርአት ካልተለወጠ፤ የኢትዮጵያ እድገት ግቡን መምታቱ አጠራጣሪ ነው ሲል የዓለም ባንክ አስጠነቀቀ።

Posted in Uncategorized | Leave a comment