Category Archives: Ethiopia news

በ2005 ዓም ኢትዮጵያ ከወደቁ አገራት ምድብ ተመደበች

ሰኔ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፎሬን ፖሊሲ መጽሄት በእያመቱ በሚያወጣው የወደቁ አገራት ሪፖርት ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር ፌልድ ስቴትስ ኢንዴክስ ኢትዮጵያ እንደ አለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮው የወደቁ ወይም በመውደቅ ላይ ካሉ 20 አገራት መካከል አንዷ ሆና ተመድባለች። … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

Amnesty International 2013 Report: Ethiopia

Freedom of expression Human rights defenders Torture and other ill-treatment Arbitrary arrests and detentions Excessive use of force Conflict in the Somali region Forced evictions The state stifled freedom of expression, severely restricting the activities of the independent media, political … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

ይህ ሰው የወያኔ ሰላይ ነው፣ መልኩን በደንብ ያጥኑት፣ ራስዎን ይከላከሉ

ECADF – የዚህን  ሰው ፊት በደንብ ይመልከቱ። ይህ ሰው በቅርቡ በወያኔ ተላላኪዎች አማካኝነት አንድ ጽሁፍ ጻፈ ተብሎ ያስነበበን ሰው ነው። ግለሰቡ ባስነበበን ጽሁፍ “በቅርቡ  ከግንቦት ሰባት ህዝባዊ ሃይል እጅግ ፈታኝ ሁኔታዎችን አምልጬ ሱዳን ገባሁ። ሱዳንም ውስጥ ሆኜ ጽሁፍ አውጥቼ  ላክሁ። … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

As Easter goes on, a historical wedding inside Qaliti prison- by Sadik

When the dictators incarcerate valued and exceptional leaders without justice, it is not only to bar them from their followers, but to break their soul in irreversible manner. Today our brave Ethiopians broke the passion of the oppressor by having … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

ኦባንግ የኢህአዴግ ደጋፊ ስደተኞችን አስጠነቀቁ “በአስመሳይ ስደተኞች ላይ በቂ መረጃ አለ”

ክፉን በክፉ መመከት ባያስደስትም ወቅቱ ያስገድደናል” ሲሉ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል ተናገሩ። አገዛዙን ሸሽተው በተለያዩ አገራት ከለላ አግኝተው በስደት የሚኖሩም ሆኑ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ ወገኖች አካሄዳቸውን እንዲያስተካክሉ አስጠንቅቀዋል። የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናትና ህግ አውጪዎች፣ የጀርመን … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

US State Department – Country Reports on Human Rights Practices for 2012 Ethiopia

EXECUTIVE SUMMARYShare   Ethiopia is a federal republic. On August 20, Prime Minister Meles Zenawi died. The ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) elected then deputy prime minister Hailemariam Desalegn to take Meles’s place as chairman of the party. … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

አምባሳደር መብራት በየነ ከኖርዌይ ተባረረች (ኖርዌይ

ዛሬ እነሆ በኖርዌይ እንዲህ ሆነ ቪዲዮ ለመመልከት እዚህ ይጫኑ ከኖርዌይ ከተሞች ውስጥ በደቡባዊ ክፍል የምትገኘው ስታቫንገር ከተማ ዛሬ ሚያዝያ 12/2005 ዓም በስዊድን የኢትዮጵያ አምባሳደር ወ/ሮ መብራት በተገኙበት ለአባይ ግድብ ቦንድ ሽያጭ የተዘጋጀው ዝግጅት ከኦስሎ ከ ስምንት ሰዓታት በላይ በአውቶቡስ ተጉዘው በስብሰባው በተገኙ … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

ኢህአዴግ በርካታ የመረጃ ሰዎችን በሆቴል ቤት ሰራተኝነት ስም ቀጥሮ አሰማራ

ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ  የተለያዩ አካባቢዎች በሚገኙ ሻሂ ቤቶች፣ ምግብ ቤቶችና ሆቴሎች ውስጥ የ ኢህአዴግ መንግስት ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወጣት ሴቶችን በማሰልጠን እና አንድ ለአምስት በመጠርነፍ መረጃ እንዲያቀርቡ እያሰማራ እንደሚገኝ ታውቋል። መንግስት ከሻሂ ቤቶችና ሆቴሎች ስራ አስኪያጆች ጋር  በሚስጢር በመነጋገር  ደሞዝ … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ ቦርድ ላይ ሚስጥራዊ ያሉዋቸውን ሰነዶች ይፋ አደረጉ

–    የቦርዱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር የኢሕአዴግ ዕጩ ሆነው የተወዳደሩበትን ሰነድ አቀረቡ –    የምርጫ አስፈጻሚዎች ለኢሕአዴግ የአባልነት መዋጮ የከፈሉበት ሰነድ አለን ይላሉ –    አንድ ለአምስት አደረጃጀት ለምርጫ ቅስቀሳ እየዋለ ነው በማለት ኮነኑ በየማነ ናግሽ መድረክንና መኢአድን ጨምሮ ዋነኛ ተቃዋሚዎች የተሰባሰቡበት 33 … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

Gen Samora Yenus is dying… The Horn Times Newsletter, 28 December 2012 by Getahune Bekele

The Horn Times Newsletter, 28 December 2012 by Getahune Bekele The unschooled and uncultured top war criminal Gen Samora is dying… A poor peasant and a primary school dropout, who was described by senior political commentator as cold blooded murderer … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment