Monthly Archives: June 2013

ተመስገን ደሳለኝ ለማን ደስ ይበለው ብሎ ጠፋ!? (ከአቤ ቶኪቻው)

June 29, 2013 Print PDF ተመስገን ደሳለኝ ለማን ደስ ይበለው ብሎ ጠፋ!? ባለፈው ጊዜ አንድ ወዳጄ ጋር አዲሳባ ስልክ ደውዬ ሳናግረው በአካባቢው ከእርሱ ድምጽ ጎልቶ የሚሰማ የመኪና ጥሩንባ ሰማሁና ይሄ ሁሉ የመኪና ጥሩምባ ምንድነው… ብዬ ጠየኩት፡፡ Advertisements

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Testimony of Berhanu Nega, Ph.D Associate Professor of Economics, Bucknell University Before the House Committee on Foreign Affairs Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights, and International Organizations June 20, 2013 “Ethiopia After Meles: The Future of Democracy and Human Rights”

Good Morning Chairman Smith, Ranking Member Bass, Distinguished Members of the House Africa Subcommittee. Thank you for inviting me to speak with you today. It is indeed a great honor and privilege to have the opportunity to appear before you … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Sinai Desert: A Brutal Prison and Grave for Thousands of Ethiopian, Somali, and Eritrean Refugees June 25, 2013 Betre Yacob Ethiopian journalist, reporter by Betre Yacob

“We were 16 people. Once we first arrived inside the house, we were asked for money. One guy said straight away that he won’t be able to pay. They [the captors] wanted to make him an example; so they undressed … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በ2005 ዓም ኢትዮጵያ ከወደቁ አገራት ምድብ ተመደበች

ሰኔ ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፎሬን ፖሊሲ መጽሄት በእያመቱ በሚያወጣው የወደቁ አገራት ሪፖርት ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር ፌልድ ስቴትስ ኢንዴክስ ኢትዮጵያ እንደ አለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮው የወደቁ ወይም በመውደቅ ላይ ካሉ 20 አገራት መካከል አንዷ ሆና ተመድባለች። … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

“Millions of Voices for Freedom” Ethiopians Standing against the Brutal Regime June 22, 2013 by Betre Yacob The Daily Journalist

The Unity for Democracy and Justice (UDJ), the most important opposition political party working under the narrowest political landscape of Ethiopia, has launched a “peaceful struggle campaign” with a motto——“Millions of Voices for Freedom” against the brutal regime ruling the … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Appreciation Letter to Congressman Chris Smith

June 21, 2013 Congressman Chris Smith Foreign Affairs Committee Chairman of Africa, Global Health, Global Human Rights and International Organization The Congress of the United States of America 2373 Rayburn House Office Building Washington, D.C. 20515 Tel. 202-225-3765 Fax. 202-225-7768 … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ዶሮና የሁለት ልጆች ፈተና -Daniel Kibret

ሁለት ተማሪዎች አንድ የቤት ሥራ ተሰጣቸው፡፡ የቤት ሥራው የተማሪዎችን ችሎታ ለመፈተን በከተማ ደረጃ የተዘጋጀ የዕውቀት መለኪያ ፈተና ነበር፡፡ ይህ ፈተና በሁለት ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ተሰጥቷቸው ነበር፡፡ አንደኛው ተማሪ አባቱ የናጠጡ ነጋዴ ሲሆኑ እናቱም አሜሪካ ተወልደው አድገው በአንድ የውጭ ድርጅት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ይኼ ሰው ጀግና ነው (Daniel Kibret )

  ይኼ ሰው ጀግና ነው አበሻን በአንድ እግሩ ያስቆመ፤ ለሃያ አራት ሰዓታት የመግቢያ ትኬት ፍለጋ ያሰለፈ፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የብሔራዊ ቡድኑን ዐርማ የያዙ ቲሸርቶች እንዲቸበቸቡ ያደረገ፤ ሕዝብ እንደ መንጋ ንብ አንድ ዓይነት ዜማ እንዲያዜም ያስቻለ፤ ሽማግሌን እንደ ሕጻን ያስጨፈረ፤ ሕጻንን እንደ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ይድረስ ለአለምነህ ዋሴ፣ የአሜሪካ « ሰይጣን» በአገራችን? June 18, 2013, ከኢየሩሳሌም አርአያ

  ዛሬ ጠዋት ከመኖሪያዬ ወጥቼ ጥቂት እንደተጓዝኩ ሁለት አሜሪካዊያን ወጣቶች ከፊት ለፊቴ ሲመጡ ተመለከትኩ። እጅ ለእጅ ተያይዘዋል…በጥንቃቄ ምስላቸውን ለማስቀረት ሞከርኩ።… ( ወንድ ከወንድ- ሴት ከሴት፣ እጅ – ለእጅ መያያዝና መተቃቀፍ ግብረ-ሰዶማዊነትን ያመለክታል በአሜሪካ)… ታዲያ ምንድነው?.. ትለኝ ይሆናል፤… ይህ «ሰይጣናዊ» የነአሜሪካ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የቢሮ ኃላፊው በሙስና ላይ ምስክር ሳይሆኑ ተገደሉ June 17, 2013 “ብዙ ሳይታወቅ የተገደሉ ተስፋዬዎች አሉ” ጎልጉል የድረ-ገጽ ጋዜጣ

  በነበራቸው የስራ ሃላፊነት በድብቅ መረጃ ሲያሰባስቡ ቆይተው ለመንግስት ካጋለጡ በኋላ ራሳቸውን ደብቀው የነበሩት አቶ ተስፋዬ ኢሬሣ ምሳ እየተመገቡ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ። አቶ ተስፋዬ ሰኞ ለጸረ ሙስና ኮሚሽን የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ከኮሚሽነር አሊ ሱሌማን ጋር ቀጠሮ ይዘው ነበር።

Posted in Uncategorized | Leave a comment