Monthly Archives: August 2013

Telecoms in Ethiopia: Out of Reach The Economist August 23, 2013

ETHIOPIA has Africa’s last big telecoms monopoly. The absence of competition has seen a country of more than 80m lag badly behind the rest of the continent in an industry that has generally burgeoned alongside economic growth. Mobile-phone penetration, which … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Azeb Mesfin lost TPLF’s cash cow By Abebe Gellaw August 17, 2013

The Tigray People’s Liberation Front (TPLF) has quietly removed the late dictator’s widow, Azeb Mesfin, from the helm of EFFORT as Chief Executive Officer a few months after her husband’s demise, it emerged.

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በመንግሰት የችግር አፈታት ዘዴዎች ዛሬም አዝነናል፧ አፍረናልም!!!! August 8, 2013 , ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

Posted in Uncategorized | Leave a comment

OPEN LETTER TO THE SECRETARY OF STATE JOHN KERRY August 9, 2013 The Hon. John F. Kerry Secretary of State of the United States of America 2201 C Street, NW Washington DC, 20520

  Sir, I would like to present you my sincere compliments for the strong commitment you have made to solve the difficult problem of the Palestinian and Israel conflict, which may be key to the general instability that prevails now … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

8 August 2013 Ethiopian repression of Muslim protests must stop

Protests in Ethiopia have increased in recent months.

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ August 6, 2013, የግንቦት 7 መግለጫ

  ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤ አገራችንን እና ሕዝቧን በሽብር እያመሰ ነው። ከአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2005 ዓም ጀምሮ በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች የወያኔ ሠራዊት ባልታጠቁና ባልተዘጋጁ ሰላማዊ  ዜጎች ላይ ጥይት እያዘነበ ይገኛል። እስካሁን የሞቱና የቆሰሉ ሰዎች ቁጥር ማወቅ ቀርቶ  መገመት እንኳን አዳጋች … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የሥላሴዎች እርግማን፤ (አንድ) አዳክሞ ማደህየት August 1, 2013 መስፍን ወልደ ማርያም ፋክት መጽሔት

  አዳክሞ ማደህየት የወያኔ ትልቅና ዋና መሣሪያ ሆኖ አገልግሎአል፤ ወያኔ ከኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ አርባ ያህል መምህራንን ያስወጣው ገና በጠዋቱ ነበር፤ ከቴሌ ከመብራት ኃይልና ከባንክ ሰዎችን እየመነጠረ ያስወጣው በዘር አመካኝቶ ቢሆንም በትምህርታቸውና በልምዳቸው የጠጠሩበትን ሰዎች እንደሆነ ሁሉም የሚያውቀው ነው፤ እንደፐሮፌሰር ዓሥራት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ዜና በጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 2ኛ ወጣች… በሩጫ አይደለም! Abetokichaw

August 1, 2013 |  ዜና በጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 2ኛ ወጣች… በሩጫ አይደለም! ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ፈጣን እድገት እያስመዘገቡ ካሉ ሀገራት ተርታ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከአፍሪካ ብቻ ደግሞ እንዳይመስለን ከአለምም ፈጣን እድገት እስመዘገቡ ካሉ ግንባር ቀደሞቹ ውስጥ ናት፡፡ ከዚህ አርፍተ ነገር ጋር ልንጋጭ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የመንግስት ብልግና ተቃዋሚዎች በተለያየ መልኩ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል

  የመንግስት ብልግና ተቃዋሚዎች በተለያየ መልኩ ተቃውሞ ማሰማታቸውን ቀጥለዋል በነገራችን ላይ፤ ኢትዮጵያችን ድህነት ውስጥ ነች፣ ኢትዮጵያችን ድምፅ የሚታፈንባት ሀገር ሆነች፣ ኢትዮጵያችን ሰዎች የሚሰደዱባት ሀገር ሆነች፣ ኢትዮጵያችን ባለስልጣኖች እና አባሎች ብቻ የሚበለጥጉባት ሀገር ሆነች፣ ሆነች ሆነች ሆነች… የምንለው የሀገሪቱን ስም ለማጥፋት … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment