Monthly Archives: April 2013

አሕፈሮም አስገደ ከ “ባዶ ሽድሽተ” ወደ ሌላ ተዛወረ -አብረሃ ደስታ

አሕፈሮም አስገደ አሁን (ይሄን ከፃፍኩበት ከ15 ደቂቃ በፊት) ከ “ባዶ ሽድሽተ” እስርቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውረዋል። አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ ለማየት ወደ ባዶ ሽድሽተ እንዲወስዱት ፖሊሶች የጠየቀ ሲሆን ወደዛ መሄድና (እዛው ያሉ እስረኞች መጎብኘት) ስለማይፈቀድ የኣስገደ ልጅ ለይተው … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በጉራፈርዳ ወረዳ ተጨማሪ የአማራ ተወላጆች ተፈናቀሉ

ሚያዚያ ፳፪ (ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አዲሱ ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ባለስልጣኖቻቸው ከእንግዲህ አንድም ሰው እንዳያፈናቅሉ ባስጠነቀቁ ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራፈርዳ ወረዳ የሚኖሩ 90 የአማራ ተወላጅ አባዎራዎች ከክልሉ መባረራቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ዜና ብስጭት፤ አቡነ ጴጥሮስን ጨክነው ሀሙስ ሊያነሷቸው ነው፡፡

ለአመታት የፒያሳ ግርማ ሆነው የቆዩትእምቢ ባዩ አርበኛው አቡን ከነገ በስተያ ሀሙስ “ለቀላል ባቡር መንገድ ዝርጋታ” ተብሎ ሊነሱ መሆኑን ሸገር ራዲዮ ጣቢያ ነገረን፡፡ ቀጥሎ የኔ ብስጭታዊ ወሬ ይቀጥላል፤

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ሰበር ዜና፡ የ አስገደ ገብረስላሴ ልጅ ቶርቸር እየተፈፀመበት ነው አብረሃ ደስታ፣ ከመቀሌ

  አሕፈሮም አስገደ (የኣስገደ ገብረስላሴ ልጅ) መታሰሩንና ቤተሰቦቹ እንዲያዩት እንዳልተፈቀደላቸው ፅፌ ነበር። ከሰዓታት በፊት ግን አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ እንዲያሳዩት የፖሊስ ኣዛዦችን ይጠይቃል። ፖሊሱ (የቀዳማይ ወያነ ወረዳ ኣዛዥ ኮነሬል ….. ዋና ኢንስፔክተር) ልጁ ወደ ሌላ እስርቤት መዛወሩ (ከማስፈራርያ ጋር) … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Watching American Diplocrisy in Ethiopia By Alemayehu G Mariam

Diplomacy by hypocrisy is “diplocrisy” Edmund Burke, the British statesman and philosopher, said “Hypocrisy can afford to be magnificent in its promises, for never intending to go beyond promise, it costs nothing.” We’ve heard many promises on human rights in … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

US State Department – Country Reports on Human Rights Practices for 2012 Ethiopia

EXECUTIVE SUMMARYShare   Ethiopia is a federal republic. On August 20, Prime Minister Meles Zenawi died. The ruling Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) elected then deputy prime minister Hailemariam Desalegn to take Meles’s place as chairman of the party. … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

የህወሀት ደህንነቶችን ጤና የነሳው የፌስቡክ ጦማር

Print PDF በህወሀት/ኢህአዴግ ውስጥ መግባባት ጠፍቷል፣ የወያኔ ቁንጮዎች ወዴት እንደሚሄዱ አያውቁም። እንደው በደፈናው “የመለስ ዜናዊ ራዕይ” ይበሉ እንጂ ራዕዩን እነርሱም አያውቁትም። ካድሬውም ሹማምንቱም እርስ በርስ ተናንቋል። በዚህ ሁኔታ ላይ እያሉ ሁኔታቸውን ህዝብ እንዳያውቅባቸው እያደረጉ ያሉት ጥረት እምብዛም የሰራ አይመስልም። የሙስሊሞች … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

Ethnic Cleansing in Ethiopia: Letter to Ban Ki-moon

Ethnic Cleansing in Ethiopia: Letter to Ban Ki-moon April 19, 2013 His Excellency, Mr. Ban Ki-moon, Secretary General of the United Nations Dear Your Excellency, Subject:  Ethnic Cleansing in Ethiopia UN Chief Ban Ki-moon First, we, the leadership team of … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

እኒህ ሰውዬ እንኳን ተፈጠሩ እንኳንም ኖሩ!

  ዛሬ የፕሮፌሰር መስፍን የልደት ቀን ነው፡፡ ከልደታት በአንዱ በዓላቸው ላይ ከወዳጆቼ ጋር ሆነን ቤታቸው ድረስ በመሄድ አክብረን ነበር፡፡   በዛን ወቅት ከነበሩት መካከል ዛሬ በእስር ላይ የምትገኘው ርዮት አለሙ፤ (እንደውም፤ እርሷን የተዋወቅኋትም የዛኔ ነበር መሰለኝ፤ አስታውሳለሁ ወደ መንፈሳዊነት የሚጠጋ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ትንሽ ወሬ፤ የፓርላማ አባል አባላቱ ተደፋፍረዋል! ABETOKICHAW

ትንሽ ወሬ፤ የፓርላማ አባል አባላቱ ተደፋፍረዋል! April 23, 2013 | Filed under: Satires-ስላቆች | Posted by: admin እኔ የምለው ፓርላማው ውስጥ ግን ጭብጨባ ለምን ቀረ… ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያንን ሁሉ ሰዓት መከራቸውን አይተው ሪፖርት ሲያነቡ ቆይተው አመሰግናለሁ… ብለው ሲጨርሱ በጭብጨባ አባላቱ … Continue reading

Posted in Articles | Leave a comment