Monthly Archives: October 2012

የሙስሊም ችግር መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አዲስ የትግል ስልት መቀየሱን አስታወቀ

ጥቅምት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ተወካዮች የ ኢህአዴግ መንግስት ከ ህገመንግስት እውቅና ውጭ በሀይማኖት ውስጥ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት ለማስቆም እና በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ የአህባሽን አስተምሮ በግድ የሚጭንበት ፣ እንዲሁም በቅርቡ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

በኢህአዴግ ውስጥ በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔያቸውን ሊመሰርቱ አልቻሉም

ጥቅምት ፳፩ (ሀያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አንድ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የኢህአዴግ ባለስልጣን ለኢሳት እንደተናገሩት  ኢህአዴግ የድርጅቱን አባላት የአመለካከት መዛባት ለማጥራት በሚል ከክልል ጀምሮ ግምገማ የጀመረ ሲሆን፣ ግምገማውን ወደ ወረዳ ለማድረስ ማቀዱም ታውቋል።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ባለፉት 30 አመታት ከኢትዮጵያ ተዘርፎ ወደ ውጭ አገራት ባንኮች የተሻገረው ገንዘብ 450 ቢሊዮን ብር ደረሰ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አሜሪካ የሚገኘው የማሳቹሴትስ ዩኒቨርስቲ በያዝነው ወር ባወጣው አዲስ ጥናት ከኢትዮጵያ እየተዘረፈ ወደ ውጭ አገራት ባንኮች የተሻገረው ገንዘብ ባለፉት 30 አመታት ውስጥ 25 ቢሊዮን ዶላር ወይም 450 ቢሊዮን ብር መድረሱን ይፋ አድርጓል። ይህ … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

አቃቢ ህግ በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ ክስ መሰረተ

ጥቅምት ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የፌደራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛር ከጧቱ 4፡30 ላይ ጀምሮ ማእከላዊ ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ሙስሊም ችግሮች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እና የሀይማኖት መብታችን ይከበርልን ባሉ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ቃሊቲ አካባቢ በተፈጠረው የቡድን ጸብ ምክንያት የአካባቢው ነዋሪ ያለፉትን 3 ቀናት በፍርሀት ቤቱ ውስጥ ለማሳለፍ ተገደደ

ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ልዩ ቦታው ሳሎ ጊዮርጊስ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ በተፈጠረው የቡድን ጸብ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደልባቸው ወጥተው ስራ ለመስራት ተቸግረዋል። ባለፉት 2 ቀናት ጸቡ በመባባሱ አንድ ወጣት በቤቱ ውስጥ በሽጉጥ ተመትቶ … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

መንግስት 2 የእስልምና ተቋማትን ጨምሮ 8 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ዘጋ

ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የየበጎ አድራጎት ማህበራት ምዘገባ ኤጀንሲ የእስልምና ጥናት ምርምር ማእከልንና የአወልያ ትምህርት ቤትን የምዝገባ ፈቃዳቸውን በመሰረዝ እንዲዘጉ ውሳኔ አስተላልፎአል።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

“የ11 ከመቶ የኢኮኖሚ እድገት ስሌትን ልንረዳው አልቻልንም” ሲሉ የአለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተናገሩ

ጥቅምት ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መንግስት የሚናገረው 11 ከመቶ የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት በምን ስሌት እንደመጣ ልንረዳ አልቻልንም፤ ምናልባት ችግሩ የማእከላዊ ስታቲስቲክስ ባለስልጣን አቅም ማነስ ሊሆን ይችላል ሲሉ፤ የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጉዋንግ ዚ ቼን ተናገሩ።

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

Ginbot 7 urges Ethiopians to stand with Muslim brothers and sisters

Brutal Killings Inside Mosques Will Not Deter The Resolve Of The Ethiopian Muslim Community Ginbot 7 Press Release In the twenty one years of the TPLF rule, the Ethiopian people and the world at large have witnessed mass killings, targeted … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የቀድሞው የኢቴቪ ጋዜጠኛ ሰለሞን መንግስቴ ተናገረ

ጥቅምት ፲፫ (አስራ ሶስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ውስጥ የሚዲያ ነጻነት አስከፊ ደረጃ ላይ በመድረሱ በወር ሶስት አራት ጋዜጠኞ ስራቸውን እንደሚለቁ፤ የቀድሞ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የእንግሊዘኛው ፕሮግራም ባልደረባ ሰለሞን መንግስቴ ለኢሳት ገለጸ።

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

የአዞ ዕንባ ሀብተጊዮርጊስ ሇገሰ / ኖርዌይ ኦስል /

ስነ ሌቦናዊ ማግባቢያ ወይም ማባበያ /Psychological Manipulation/ አንዴን ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ ክፍሌን ወይም ግሇሰብን በተንኮሌ፣በማጭበርበር ወይም ጎጂ /Abusive/ የሆኑ ስነሌቦናዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም የግሌ ፍሊጎትን ወይም ዓሊማን ሇማሳካት ጥቅም ሊይ የሚዉሌ ዘዳ መሆኑን የስነሌቦና ጠበብት ይናገራለ፣፣ በነዚህ ዘዳዎች የሚፈጠሩ ማህበራዊ ተፅዕኖዎች … Continue reading

Posted in Articles | Leave a comment