Monthly Archives: September 2012

በእስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ አመራር አቶ አንዱአለም አራጌ ለነጻነት የሚደረገው ትግል እንዲቀጥል አሳሰበ

መስከረም ፲፱ (አስራ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በግፍ እስር ላይ የሚገኘው የአንድነት ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዱአለም አራጌ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 ዓ.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

የአቶ መለስ ኑዛዜ

በሀብተጊዮርጊስ ለገሰ፣ ከኦስሎ ኖርዌይ አንዲት እርጉዝ ሴት የመዉለጃዋ ጊዜ እየደረሰና በቅርቡም ልጅዋን እንደምትታቀፍ እንደምታዉቅ ሁሉ ሟች ሰዉም በደመነፍስ ሞት ሊወስደዉ እየመጣ መሆኑን እንደሚያዉቅ የስነልቦና ምሁራን በተለያየ ጹሁፎቻቸዉ ገልፀዋል ፣ ፣ነገር ግን የቤተሰብም ሆነ የህብረተሰብ ባህል ስለሞት እንዳይወራ ስለሚከለክል አብዛኛዉ ሰዉ … Continue reading

Posted in Articles | Leave a comment

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሙከራ ስርጭት ጀመረ

መስከረም ፲፮ (አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በገዢው ፓርቲ አፈና ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ታፍኖ ቆየው ኢሳት ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈውን የሙከራ ስርጭት  ጀምሯል።

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ደቡብ ጎንደር እስቴ መካነ ኢየሱስ ውስጥ ህዝብ በጅምላ በፖሊስ እየተደበደበ መሆኑን በስፍራው የሚገኘው የኢሳት ወኪል ዘገበ

መስከረም ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የችግሩ መንስዔ በከተማዋ የሚያልፈው የመንገድ ፕሮጀክት በሌላ በኩል በማለፉ ምክንያት ህዝቡ በሰላማዊ ሰልፍ ተቃወሞውን ለማሰማት በመውጣቱ ነው።

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር የታዛዥነት እንጅ የአዛዥነት ስብእና የላቸውም ተባለ

መስከረም ፲፭ (አስራ አምስት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያን ለ 21 ዓመታት የገዙዋት አቶ መለስ ዜናዊ በህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ሲለዩ እርሳቸውን የተኩዋቸው አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ፣  ትሁት፣ ቅንና ደግ ቢሆኑም፣ የህወሀት ባለስልጣናትን ተጋፍተው ለውጥ የሚያመጡ … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

EVOLVING TACTICS OF INTERNET CONTROL AND THE PUSH FOR GREATER FREEDOM By Sanja Kelly and Sarah Cook

FREEDOM HOUSE Freedom on the Net 2012 1 EVOLVING TACTICS OF INTERNET CONTROL AND THE PUSH FOR GREATER FREEDOM By Sanja Kelly and Sarah Cook1 As of 2012, nearly a third of the world’s population has used the internet, and … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

ጥምር መንግስት እያሉ የሚጠይቁ ፓርቲዎች በህጋዊነት መቀጠል አለባቸው ወይ?የሚለውን ጉዳይ ለምርጫ ቦርድ እጠይቃለሁ>> ሲሉ አቶ ስብሀት ነጋ ተናገሩ

መስከረም ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የህወሀት መስራች የሆኑት አቶ ስብሀት ነጋ ይህን ያሉት ሰሞኑን ለንባብ ከበቃው አዲስ ጉዳይ መጽሔት ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ነው። ቀደም ሲል  የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ-ህወሀት ሊቀ-መንበር ሆነው የተመረጡት አቶ አባይ ወልዱ ብሔራዊ እርቅ  … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የነበሩት ኮበለሉ

መስከረም ፲፬ (አስራ አራት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በአሁኑ ወቅት በኃላፊነት ላይ ባለው የኩማ አስተዳደር የአዲስአበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የማስታወቂያ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ያገለገሉትና ከአንድ ዓመት በፊት በአቅም ማነስ ተተችተው ከኃላፊነታቸው የተነሱት አቶ ከፍያለው አዘዘ ወደ ዩናይትድስቴትስ አሜሪካ ቤተሰባቸውን ይዘው … Continue reading

Posted in Ethiopia news | Leave a comment

የበረከት-አዜብና የስብሃት ፍጥጫ (ከእየሩሳሌም አርአያ)

በሽማግሌው ስብሀት ነጋና በረከት ስምኦን መካከል ስር ሰዶ የቆየው የውስጥ ሽኩቻ እየከረረ ሔዶአል ።አዜብ መስፍን ከበረከት ጎን ተሰልፈዋል።አዜብ ለፓርቲው ሊቀምንበርነት «ይመጥናሉ»ያሉዋቸውንና «መለስን ይተካሉ» ሲሉ በድፍረት የተሟገቱላቸው ሁለት አመራር አባላት ተቀባይነት አለማግኘታቸው አበስጭቶአቸዋል። አዜብ የጠ/ሚ/ር እንዲሆኑ የተሟገቱላቸው ቴዎድሮስ አድሀኖም ከእጩነት ራሳቸውን … Continue reading

Posted in Uncategorized | Leave a comment

አቶ መለስ ዜናዊ ሞተውም በከፍተኛ እጀባ እተጠበቁ ነው

መስከረም ፲፪ (አስራ ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-አራት ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ለተቀበሩት ለሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ለአቶ መለስ ዜናዊ  ልዩ ጥበቃ እየተደረገላቸው መሆኑን ፍኖተ-ነፃነት ዘገበ፡፡

Posted in Ethiopia news | Leave a comment