አሕፈሮም አስገደ ከ “ባዶ ሽድሽተ” ወደ ሌላ ተዛወረ -አብረሃ ደስታ

አሕፈሮም አስገደ አሁን (ይሄን ከፃፍኩበት ከ15 ደቂቃ በፊት) ከ “ባዶ ሽድሽተ” እስርቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ቦታ ተዛውረዋል። አባቱ ኣቶ አስገደ ገብረስላሴ ልጁ ለማየት ወደ ባዶ ሽድሽተ እንዲወስዱት ፖሊሶች የጠየቀ ሲሆን ወደዛ መሄድና (እዛው ያሉ እስረኞች መጎብኘት) ስለማይፈቀድ የኣስገደ ልጅ ለይተው ኣምጥተው አሳይተውታል።

አስገደ ገብረስላሴ እንድሚለው ልጁ መግረፍት (ድብደባ) ደርሶበታል። አሁን ልጁ 19 ቀበሌ በሚገኝ “እንደርታ ወረዳ ንኡስ ፖሊስ ጣብያ” የሚል ፅሕፍ (ታፔላ) የተለጠፈበት ህንፃ ለብቻው መታሰሩ ኣስገደ ገልፆልኛል። አሕፈሮም አስገደ ከባዶ ሽድሽተ እንዲወጣ የተደረገበት ምክንያት አቶ አስገደ ጉዳዩ ወደ ህዝብ ስለ በተነው ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል። አስገደ “የኢትዮዽያ ሰብኣዊ መብት ኮሚሽን” ሓላፊዎች ያነጋገረ ሲሆን “እንዲያስወጡት ደብዳቤ እንፅፍላቸዋለን” የሚል መልስ ሲሰጠው የ“ዕንባ ጠባቂ ቢሮ “ ተጠሪዎች ግን “አይመለከተንም” ብለዋል።

የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር (ወዲ ሻምበል) ጫና ደርሶበት ሳይሆን አይቀርም፤ ምክንያቱም ይሄን ተግባር በመቀለ የሚገኝ ሕጋዊ ያልሆነ እስርቤት እንዲጋለጥ ምክንያት ሁነዋል።

ሌሎቹ የባዶ ሽድሽተ ታሳሪዎችስ ማን ያድናቸዋል???????????

ፍትሕ እስኪሰፍን ድረስ …………..!

SOURCE.ECADFORUM

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s