ዜና ገራሚ፤ ቤኒሻንጉል ክልል የሄዱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ታሰሩ!

April 20, 2013 | Filed under: News | Posted by:

77133_405796946184925_1236718947_nከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል “ውጡ” ተብለው ከተባረሩ በኋላ ደግሞ “ግቡ” ተብለው የተመለሱ ወገኖች ያሉበትን ሁኔታ ለማየት የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት ሚያዝያ 11/2005 ዓ.ም ወደ ክልሉ አምርተው ነበር፡፡ መተከል ዞን ሲደርሱ ግን የዞኑ ፖሊስ አስሯቸዋል፡፡

የዞኑ ፖሊስን ለማነጋገር ያደረግነው ጥረት የለም፡፡ እንደምንገምተው ግን ፖሊስ፤ የፓርቲው አመራር አባላትን ሲመለከት፤ የውጪ ሀገር ሰዎች ህገ ወጥ ዝውውር ሲያደርጉ የያዛቸው መስሎት ሳይሆን እንደማይቀር ይጠረጠራል!

ጎበዝ፤ ሀገር ቤት ዘመዶቻችንንም ለማየት ልንከለከል ነው ማለት ነው…!?

በሳውዲ፣ በየመን፣ በኬኒያ በታንዛኒያ ህገ ወጥ ዝውውር አደረጋችሁ ተብለን ለምንታሰረው ስለምን እንገረማለን እነሆ በራሳችን ሀገር ከክልል ክልል መዘዋወርስ መቼ ተቻለን…!?

SOURCE. Abetokichaw

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s