የወቅቱ የAገራችን የፖለቲካ ሁኔታና የወደፊት የትግል Aቅጣጫ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ

መግቢያ
የሁላችንም የረጅም ጊዜ ህልም፣ Aንድነትዋ የተጠበቀ የበለፀገች Iትዮጵያን ማየት ነው፡፡ ወደዚያ ለመድረስ ሁሉም Iትዮጵያውያን AስተዋጽOAቸውን የሚያበረክቱበት ለAገሬ Eሠራለሁ ብለው በነፃ Aየር የሚተነፍሱበት ዴሞክራሲያዊ የፖለቲካ ምህዳር Eንዲፈጠር ካሁኑ ጀምረው Eንዲታገሉ ሁኔታን መመቻቸት ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህም የፖለቲካ ምህዳሩን ማየትና ወዳለምነው ግብ ለመድረስ የሚረዱንን Aቅጣጫዎች መዳሰሱ ጠቃሚ ነው፡፡
ስለAገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ሁላችሁም ታውቃላችሁ፤ ሆኖም የግለሰቦች Aረዳድ ሊለያይ ስለሚችል፣ Eኔ የራሴን ግንዛቤ ለመግለጽ Eሞክራለሁ፡፡

የኔን ግንዛቤ ስገልጽ የኔን ሃሳብና Aመለካከት ብቻ ተቀበሉ ለማለት ሳይሆን ዛሬም ይሁን በቀጣይ በሚካሄዱ ውይይቶች የኔም ግንዛቤና Aመለካከት EንደAስተዋጽO Eንዲወሰድ ምኞቴ መሆኑን ሳልገልጽ Aላልፍም፡፡

ከኔ Aመለካከት ጋር የማይስማሙ Eንዳሉም Eገነዘባለሁ፡፡ በበኩሌ ከኔ ጋር የማይስማሙትን Aከብራለሁ፡፡ ሃሳባቸውንና Aመለካከታቸውን ባልጋራምና ባልስማ ማባቸው Eነሱንም ሆነ ሃሳባቸውን፣ Aመለካከታቸውንና Aቋማቸውን Aዳምጣለሁ Aከብራለሁ፡፡ የመረጃ ስህተት ካለ ስህተቴን ለመቀበልና ለማረም ዝግጁ ነኝ፡፡ የኔን ሃሳብ፣ Aመለካከትና Aቋም የማይጋሩት ግን Eንዲያዳምጡኝና Eንዲያከብሩልኝ Aደራ Eላለሁ፡፡
2

ስላገራችን የፖለቲካ ሁኔታ ዛሬ ሁሉንምና ዝርዝሮችን ለመተንተን Aይቻልም፡፡ ስለሆነም በኔ Eይታ መነካት Aለባቸው የምላቸውን Aንዳንድ ጉዳዮች ብቻ Aነሳለሁ፡፡ የቤቱ ንቁ ተሳትፎ ውይይታችንን ያዳብራል ብዬ Aምናለሁ፡፡ ስለሆነም በሠፊው Eንድትሳተፉ Aደራ Eላለሁ፡፡ ይህ የኔ Aስተያየት ለውይይታችን መነሻ ነው ብዬ Aምናለሁ፡፡
2. የAጋራችን የወቅቱ የፖለቲካ ሁኔታ
2.1 የሕዝብን ሁኔታ፡-
– ህብረሰባችንን ስናይ ብሶተኛና የማጉረመርም ደረጃ ላይ Eንጂ ተናድዶ ንዴቱን በEንቅ ስቃሴ ለማሳየት ዝግጁ የሆነበት ደረጃ ላይ የደረሰ Aይመስልም፡፡
– ብዙ የማህበራዊና የIኮኖሚ ችግሮች Aሉበት፡፡ ይህንን ሰቆቃውንና ብሶቱን ያማርራል፡፡
– በይፋና በAደባባይ Aይገልጽም፡፡
– ብሶቱ በማጉረምረም ደረጃ የሚገልጽ ነው Eንጂ በAጠቃላይ ወደ ሕብረተሰባዊ ንዴት Aልተለወጠም፡፡
– ተናጠል ንዴቶች Aልፎ Aልፎ ቢገለፁም ሠፊና የAጠቃላይ ሕብረተሰቡ Aልሆኑም፡፡
– Eነዚህ ተናጠልና ትናንሽ ንዴቶች ወደ ተደራጀና የተቀናጀ ሕዝባዊ Eምቢተኘነት Eና የEምቢተኘነት Eንቅስቀሴዎች Aልተለወጡም፡፡ በሌሎች Aገሮች በዳቦ ወይም በነዳጅ ዋጋ ላይ ትንሽ ጭማሪ ከታየ የህብረተሰቡ ንዴት ይገነፍላል፡፡ በኛ ህዝብ ዘንድ ግን ይህ Aይታይም፡፡ ምልክት ከታየም ጥቂት፣ ተናጠል፣ ያልተደራጁና ያልተቀናጁ ናቸው፡፡
2.2 ገዢው ፓርቲ Authoritarian ነው Aምባገነን ነው
– IህAዴግ ለሕዝብ ፍላጎት ደንታ የማይሰጥ ድርጅት ነው ፡፡
– የሕዝብን ፍላጎት Aያዳምጥም፡፡
– ሕዝብ Eሱን ብቻ መስሎ Eንዲያድር የሚፈልግ ነው፡፡
– ከሀገርና ከሕዝብ ይልቅ ፓርቲውን ያስቀድማል፡፡
– በሕገ-መንግሥቱ የተረጋገጡትንና በAንቀጽ 29፣ 3A፣ 31፣ Eና 38 የተዘረዘሩትን መብቶች AፍኖAል፡፡
3
– ተቃዋሚዎችን ለማጥቃት ብሎ ህጎችን በማውጣት፣ ሕግን Aስከብራለሁ Eየለ ሰብAዊ መብቶችን ይጥሳል፡፡
– ዴሞክራሲያዊ ተቋማት Eንዳይኖሩ AድርጎAል፣ ሦስቱም የመንግሥት Aካላት ለሕዝብ Aገልጋዩች ሳይሆኑ የፓርቲው መሣሪያ ሆነዋል፡፡
– ገዢው ፓርቲ ሕገ-መንግሥቱን Aያከብርም በሕገ-መንግሥቱ የተከበሩ መብቶች ተግባራዊ ይሁኑ ሲባል Aይፈቅድም፡፡ ሕገ-መንግሥቱ የሚሻሻልበትን መንገድ ከመክፈት ይልቅ በሚያወጣቸው ሕጎች በEጅ Aዙር ያሻሽላል፡፡ በAሠራሩ የሕገ-መንግሥታዊ Aስተሳሰብን ዋጋ Aሳጥቷል፡፡
2.3 የፓርቲ ሥርዓታችን ዴሞክራሲያዊ Aይደለም
– በሕገ-መንግሥት ቢደነገግም ዴሞክራሲያዊ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ባገራችን የለም፡፡
– Eንደሚታወቀው በንጉሱ ዘመን በፓርቲ መደራጀት ክልክል ነበር፡፡
– በደርግ ዘመን በመጀመሪያ ዓመታት ለደርግ ታማኝ የሆኑ ለስሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ቢወለዱም በመጨረሻ ግን Aገሪቱ በAንድ ፓርቲ ብቸኛ ሥርዓት (Iሠፓ)ሥር ወደቀች፡፡
– IህAዴግ የመድበለ ፓርቲ ሥርዓት ይመሠርታል ተብሎ ቢጠበቅም Eሱ ግን የAውራ ፓርቲን ሥርዓት የሚከተል ሆነ፡፡
– ይህም Aውራ ፓርቲነት Eንደ Aሜሪኮና Eንደ ታላቋዋ ብርታንያ ዴሞክራሲያዊ የሆኑ የሁለት ፓርቲዎች Aውራነት ቢሆን ባልገረመን፤ ወይም Eንደ ጃፓንና Eንደ Eነ Eስራኤል ዴሞክራሲያዊና መድብለ ፓርቲ ሥርዓት በሰፈነበት Aውራ ሆኖ ቢወጣ Eንቀበል ነበር፡፡ Eርሱ ግን በAስገዳጅነት Aንድ Aውራ ፓርቲ ሆኖ ሌሎች ግን Eንደ ጫጩት Eንኳ Eንዳይኖሩ Aድርጓል፡፡
– Eሱን የሚገዳደሩ ጠንካራ ፓርቲዎች Eንዳይኖሩ በሙስና Aሠራር በ Patronage Eና በልዩ ልዩ ተጽEኖ ለማዳ ያደርጋቸዋል ወይም ከነጭራሸ Eንዲጠፉ ያደርጋል፡፡
2.4 ብልሹ የምርጫ ሥርዓት Aለን

የምርጫ ሥርዓታችን ለAገራችን ውስብስብ ሁኔታ ምቹ Aይደለም፡፡ ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች፣ ብዙ ኃይማኖቶችና የተለያዩ ርEዩተ ዓለመች ባሉበት ሀገር Aሸናፊው ሁሉን የሚወስድበት (First-Past-the Post) ሥርዓት Aይመችም ፡፡
4

ማህበረሰባዊ ውክልና፣ ተጠያቂነት Eና Aሳታፊነት (Participatory) መርህን የተከተለ የተመጣጠነ Proportional ሥርዓት Eንዲኖር Aይፈለግም፡፡

ይባስ ብሎ በምርጫዎች መሀከልና በምርጫዎች ወቅት ያለው የፖለቲካ ሜዳ (ምህዳር) የተስተካከለ Aይደለም፡፡ ዴሞክራሲያዊ ፍትሐዊና ነፃነት የተሞላበት Aይደለም፡፡
– በዚህ የምርጫ ሥርዓት ውስጥ ተሸናፊ ፓርቲዎችን የሚመርጥ ብዙ ሚሊዮን የሕዝብ ክፍል በፖርላማ ደረጃ ድምጽ Aልባ ይሆናል ማለት ነው፡፡
2.5 የፖለቲካ ልዩነቶች /ችግሮች Aፈታታችን ልምድ መፍትሔ ሰጪ ሳይሆን የሚያባብስ ነው

ባገራችን የፖለቲካ ችግሮች የሚፈቱት በሠላማዊ መንገድ በውይይትና በድርድር ሳይሆን፤ በAስተዳደራዊ፣ ወይም በጉልበት ነው፡፡

ብዙውን ጊዜ በግለሰቦችና በድርጅቶች ዘንድ ህዝብንና ሀገርን ከማስቀደም ራስን ማስቀደም ይታያል፡፡

በግለኝነት (የራስን ፍላጎት ማስቀደም) ላይ የተመሠረቱ ልዩነቶችን፣ (የሥልጣን ፍላጎት፣ ለራስ ዝና፣ ገንዘብ/ሀብት ለማግኘት) መፍታት በጣም Aስቸጋሪ ናቸው፡፡

ያገራችን የፖለቲካ ኃይሎች ልዩነቶችን ለመፍታት፤ የሕዝብ ወሳኝነትን ለመቀበል Aይፈልጉም፡፡ ህዝብ ፡-
– በምርጫ፣ ወይም
– በህዝበ ውሳኔ፡፡ (Referendum) ችግሮችን Eንዲፈታ Aይፈለግም፡፡
– ብዙውን ጊዜ ውይይቶች/ ድርድሮች የሚፈርሱት ተደራዳሪዎች
ቅድመ ሁኔታዎችን ስለሚያስቀምጡ ነው፡፡

ለህዝብና ለሀገር ጥቅም ሲባል ሠፊና ሀገራዊ የትብብር መድረክ ለመፍጠር ፈቃደኝነትና ዝግጁነት ደካማነው፡፡

በፖለቲካ ፓርቲዎች ዘንድ የተለመደው በAሸናፊነት የማንበርከክ ፍላጎትና የበላይነት ማስፈን Aካሄድ ነው፡፡ Eምቢ ከተባለ ደግሞ ለመጥፋትም መንቀሳቅ Aለ፡፡
5
ው፡፡
2.6 የሠላማዊ ትግል ስልቶችን መጠቀም Aልተጀረም

ሠላማዊ ትግል Passive መሆን Aይደለም፡፡ ሠላማዊ ትግል በEንቅስቃሴ የተሞላ ትግል ነው፡፡

ሠላማዊ ትግል፣ ኃይል/ጉልበት Aልባ፣ ህጋዊ፣ ህገ-መንግሥታዊና ዴሞክራሲያዊ ነው፡፡ ሌላን ለመጉዳት /የታለመ Aይደለም፡፡

ሠላማዊ ትግል Aንዳንድ ውሳኔዎች፣ Aንዳንድ ሕጎችና Aንዳንድ ተቋማት የራስን ወይም የሌላን ሰው መብቶች የማነኩ ከሆነ ለነዚህ ውሳኔዎች፣ ሕጎች፣ ወይም ተቋማት Eምቢ ማለትንና ያለመታዘዝን ያካትታል /የሚጠይቅ ነው፡፡

ሠላማዊ ትግል ዜጎች ባለመታዘዝ፣ ለመከላከያነት የሚጠቀሙበት የተቃውሞ መሣሪያ ነው Eንጂ የነውጥ ወይም የAመጽ መሣሪያ Aይደለም፡፡

የሠላማዊ ትግል ዓይነቶች ብዙ ናቸ
ለምሳሌ ያህል፡- የAዳራሽ ወይም የAደባባይ ስብሳዎች፣ Sit-ins፣ Aድማ/መታቀብ Boycott (ሥራ፣ ትምህርት፣ ግዥ፣ ምርጫ) Eና ሰልፍ የተለመዱ ናቸው፡፡ ከEነዚህ ውስጥም ባገራችን ተግባራዊ Eየሆኑ ያሉት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡

ሠላማዊ ትግል ሠፊ የመደራጀት፣ የዝግጅት ሥራን ይጠይቃል፡፡
2.7 ውጫዊ ኃይልን የመጠበቅ ልምድና ባህል የተንሰራፋበት Aገር ውስጥ ነን

ለችግሮች መፍትሔ መለካታዊ ኃይልን መጠበቅ Aለ፡፡

ዜጎች ለራሳቸውና ለሌሎች ዜጎች መብቶች መከበር በራስ ከመታገል ይልቅ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ይጠብቃሉ፡፡

ከግለሰቦችም ፈውስ የመጠበቅ Aዝማሚያም ይታያል፡፡

የውጭ ኃይሎች (መንግሥታት) ችግሮቻችን ይፈቱልናል ብሎ መጠበቅም Aለ፡፡

ይህ ሁሉ መንም ውጤት Eንዳላስገኘ መላልሰን Aይተናል፡፡
3. የወደፊት ትግላችን Aቅጣጫ ምን መሆን Aለት፣
3.1 ህዝብን ለለውጥ Eንዲንቀሳቀስ ለማድረግ፣

የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች በስፋት መሠራት Aለባቸው፡፡
6

የመረጃ መስጫ ዘዴዎች መጠናከርና መስፋት ይኖርባቸዋል፡፡ (ለምሳሌ ዘመናዊ/ማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን)

በሕዝብ ውስጥ የማደራጀትና የማቀናጀት ሥራዎች መሠራት Aለባቸው፡፡

Eውቀት የሌለው፣ መረጃ የማያገኝ ህዝብ፣ የተደራጀና የተቀናጀ Aደረጃጀቶች የለለው ሕዝብ ለውጥ ሊያመጣ Aይችልም፡፡ ከፖለቲካ ድርጅቶች የሚጠየቀውና የሚጠበቀው የተናደደ ሕብረተሰብን መፍጠር ሳይሆን መረጃ የሚያገኝ፣ Eውቀት ያለው፣ የተደራጀና ድርጅቶቹ የተቀናጁ ሕብረተሰብ መፍጠር ነው፡፡

ስለሆነም የወደፊት የትግል Aቅጣጫችን የማሳወቅ፣ የግንዛቤ ማስጨበጫ፣ የማደራጀትና፣ ድርጅቶችን የማቀናጀት ሥራን ማEከል ያደረገ መሆን Aለበት፡፡
3.2 ገዢውን ፓርቲ በተመለከተ፡-
– የትኛውም ገዢ መደብ ተገድዶ Eንጂ በልመና፣ በመለማመጥ በፈቃደኝነት ህዝብ የሚፈልገውን ለውጥ Aያመጣም፡፡ ገዢው ፓርቲ ለለውጥ የሚገደደው በሕዝባዊ ኃይል ብቻ ነው፡፡ ገዢውን ፓርቲ ለለውጥ የሚያስገድድው ህዝባዊ ሠፊ Eንቅስቃሴ ብቻ ነው፡፡ ስለሆነም ገዢውን ፓርቲ ለማስገደድ ህዝባዊ Eንቅስቃሴ የሚፈጠርበትን መንገዶች መቀየስና በነሱ ላይ መሥራት የወደፊት የትግል Aቅጣጫችን መሆን Aለበት፡፡
3.3 የፓርቲ ሥርዓታችንን የመለወጥ ሥራ Aንዱ የትግል Aቅጣጫችን መሆን Aለበት

ይህም የሚሆነው ገዢው ፓርቲ የሚጠቀመውን Patronage (Aባታዊነት) Eና የሙስና (Corruption)ስልት የፓርቲዎች Aባላት፣ ደጋፊዎችና Aጠቃላይ ህዝቡ Eንዲታገሉት ካደረግን ነው፡፡ ይህም Aንድ የወደፊት የትግላችን Aቅጣጫ ነው፡፡

ከዚህ Aኳያ Aንዳድ ተቃዎሚ ፓርቲዎች ከIህAዴግ የሚሰጣቸው ድጎማ የጥገኝነትና የጠባቂነት ባህልን የሚያጠናክር ከመሆኑም በላይ ሙሰኝነት መሆኑን Eንዲረዱ በቀጣይነት ማስረዳት ያስፈልጋል፡፡
7
3.4 ብልሹ የምርጫ ሥርዓትን መለወጥ የወደፊት የትግል Aቅጣጫችን ማድረግ Aለብን፡፡

ዴሞክራሲ በምርጫዎች ዘመን መሀከልም ሆነ በምርጫ ወቅትም መስፈን ያለበት ነው፡፡ ስለሆነም የፖለቲካ ምህዳር Eንዲስተካከል በቁርጠኝነትና በቀጣይነት መታገል ይኖርብናል፡፡

ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ተፈጥሮ ምርጫን በተመለከተ የተመጣጠነ (Proportional) የምርጫ ሥርዓት Eንዲገነባ ለማድግ ሕገ-መንግሥቱ የሚሻሻልበትን ሁኔታ ለመፍጠር መታገል Aስፈላጊ ነው፡፡

ከAጭር ጊዜ Aኳያ የትግል Aቅጣጫችን ለ2AA5 ምርጫ የተስተካከለ ምህዳር Eንዲፈጠር መታገል ነው፡፡
3.5 ችግሮችን ለመፍታት በጋራ መንቀሳቀስ

ላገራችን ችግሮች መፍትሔ ለማፈላለግ ሁሉን Aቀፍ ብሔራዊ Eርቅ መጥራት Aስፈላጊ ነው፡፡ የፖለቲካ ችግሮችን/ልዩነቶችን ለመፍታት Aንድነት በፕሮግራሙ ያስቀመጠው Aቅጣጫ ትክክል ነው፡፡ ስለሆነም ችግሮችን በሠላማዊና ዴሞክራሲያዊ መንገድ በውይይትና በድርድር የመፍታትን ባህል የበለጠ መዳበር የትግላችን Aቅጣጫ መሆን Aለበት፡፡
ከAጭር ጊዜ Aኳያ የመድረክ መፈጠር፣ የ11 ፓርቲዎች በቅርብ ጊዜ የፈጠሩት መቀራረብ፣ የ2AA5 ምርጫን በተመለከተ የ33 ፓርቲዎች Aብሮ መሥራት መጀመር
የዚህ Aቅጣጫ ጅማሮ ነው፡፡ ስለሆነም የዚህን ዓይነት Eንቅስቃሴ ማበረታትና መደገፍ ይጠበቅብናል፡፡ በቅርብ ጊዜ Aንድ ሀገራዊ የምክክር ኮንፍራንስ Eንዲጠራ የሚጠይቅ ሃሳብ Eየተጠናከረ መጥቶAል፡፡ ይህን ጥሪ መደገፍና ማዳበር ይጠበቅብናል፡፡

ልዩነቶችን በጉልበትና በመሣሪያ ኃይል ለመፍታት መሥራት ይቅር፡፡

ለሥልጣን፣ ለዝናና ለሀብት ብለን መከፋፈልን Eናቁም፡፡

ለውይይቶችና ለድርድሮች ቅድመ ሁኔታ Aናስቀምጥ፡፡
8

የማንበርከክ/የማስጎብደድ ፍላጎት ባህል ይቅር፡፡

ፍፁማዊነትን Aስወግደን ‹‹የልዩነት መኖር መብት ለዘላለም ይኑር››Eንበል፡፡

ለህዝብ ወሳኝነትና የሥልጣን ባለቤትነት ጠንክረን በቀጣይነት Eንታገል፡፡

የማጎብደድና የተንበርካቢነት ባህልን በጽናት Eንታገል፡፡

ደፋር Eንሁን፡፡ መጥፎ የሆነውን ነገር ከማስወገድ Aንቆጠብ፡፡ መጥፎውን Eናስወግድ Eንጂ Aንለማመድ፡፡
3.6 የሠላማዊ ትግል ስልት ባንድ በኩል የፈሪዎች የትግል ስልት ነው ብለው የሚያጣጥሉ Aሉ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ሠላማዊ ትግል (Passivism) ነው ተብሎም ይወሰዳል፡፡ ነገር ግን የሠላማዊ ትግል ስልት ባግባቡ ጥቅም ላይ ከዋለ ትልቅ ውጤት የሚያስገኝ ነው፡፡ የሠላማዊ ትግል ስልት ባገራችን ገና ባግባቡ ጥቅም ላይ Aልዋለም፡፡ ስለሆነም የወደፊት የትግል Aቅጣጫችን ለውጥን ለማምጣት የሠላማዊ ትግል ስልትን ባግባቡ መጀመርና ማዳበር መሆን Aለበት፡፡ ሠላማዊ ትግል ባግባቡ መካሄድ Aለበት ሲባል ግን ሠፊ ዝግጅት Eና ጥንቃቄ Eንደሚያስፈልግ መረሳት የለበትም፡፡
3.7 ውጫዊ ኃይልን ከመጠበቅ ይልቅ በራስ መተማመንና የራስን ችግር ለመፍታት በራስ መንቀሳቀስ Eንዲለመድ ለማድረግ መሥራት ሌላው የወደፊት በትግላችን ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ ነው፡፡ በተለይም በሁሉም የሀገራችን የኃይማኖት ተቋማት ይህን በተመለከተ የAመለካከት ለውጥ መምጣት ያስፈልጋል፡፡ ቤተሰብ፣ ትምህርት ቤትና የመገናኛ ብዙሃንም ከዚህ Aኳያ የማይናቅ AስተዋጽO ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
የኔን ችግር ፍታልኝ ብሎ ከመፀለይ ችግሮቼን ራሴ ለመፍታት Eንድችል ጉልበት ስጠኝ ብለን Aምላክን መለመን ይኖርብናል፡፡
በዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የAንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
ለAንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ክፍል
ለAባላት ትምህርታዊ ፕሮግራም የቀረበ ወቅታዊ የመነሻ ጽሁፍ
ህዳር 16 ቀን 2AA5 ዓም
Aዲስ Aበባ

SOURCE. Ethiomedia

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s