በላፍቶ ክፍለ ከተማ ከ17 ሺ በላይ አባወራዎች ሜዳ ላይ ተበተኑ ሁለት ህጻናትም በፖሊስ ዱላ ተገደሉ

ጥቅምት ፴ (ሰላሳ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ላፍቶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ቤታቸው የፈረሰባቸው ከ17 ሺ በላይ በላይ አባዎራዎች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው። የአትዮጵያን ሰንደቃላማና የአቶ መለስ ዜናዊ ፎ

ከ400 በላይ ነዋሪዎች ዛሬ በአንድ ላይ በመሆን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ሲያመሩ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር

ጽህፈት ቤት ወደ አዲስ አበባ መስተዳደር እንዲሄዱ አዞዋቸዋል። አዲስ አበባ መስተዳድርም ሶስት ሰዎች ተወክለው እንዲገቡ ፈቅዷል። ይሁን እንጅ ከንቲባው አልገቡም በሚል ስቱዲዮ እስከገባንበት ጊዜ ድረስ መልስ አልተሰጣቸውም።
ምተዋል።  የወላጆቻቸውን ቤት መፍረስ የተቃ ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው ከንቲባው ሰሞኑን ወደ ስራ ሲገቡና ሲወጡ አልታዩም።ቶግራፎችን በመያዝ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢ
ወሙ ሁለት ህጻናት በፖሊስ ዱላ ተደብድበው መገደላቸውን፣ በዛሬው እለት ደግሞ ቤቶች በሚፈርሱበት ቦታ ላይ አንዲት እናት የኤሌክትሪክ ምሰሶ ወድቆባቸው መገደላቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል።ሮ ቢያመሩም፣ ሰንደቃላማውንም ፎቶግራፉንም ተቀ

በመስተዳድሩ ዙሪያ የነበረውን ተቃውሞ እንደሚከተለው አጠናክረነዋል ፤፡ የመስተዳድሩን ባለስልጣናትን ለማግኘት ያደረግነው ሙከራ አልተሳካም።

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s