ቃሊቲ አካባቢ በተፈጠረው የቡድን ጸብ ምክንያት የአካባቢው ነዋሪ ያለፉትን 3 ቀናት በፍርሀት ቤቱ ውስጥ ለማሳለፍ ተገደደ

ጥቅምት ፲፯ (አስራ ሰባት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-ልዩ ቦታው ሳሎ ጊዮርጊስ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ በተፈጠረው የቡድን ጸብ የአካባቢው ነዋሪዎች እንደልባቸው ወጥተው ስራ ለመስራት ተቸግረዋል።

ባለፉት 2 ቀናት ጸቡ በመባባሱ አንድ ወጣት በቤቱ ውስጥ በሽጉጥ ተመትቶ መሞቱን ለማወቅ ተችሎአል። እናቶች ከመጨነቃቸው የተነሳ ወጣት ልጆቻቸውን መደበቃቸውም ታውቋል።

ፖሊስ የቤት ለቤት ፍተሻ መጀመሩ ቢነገርም እስካሁን ድረስ ችግሩን ባለመፍታቱ የአካባቢው ነዋሪ  ተረጋግቶ ስራ ለመስራት አለመቻሉ ታውቋል።

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s