የአዞ ዕንባ ሀብተጊዮርጊስ ሇገሰ / ኖርዌይ ኦስል /

ስነ ሌቦናዊ ማግባቢያ ወይም ማባበያ /Psychological Manipulation/ አንዴን ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ ክፍሌን ወይም ግሇሰብን በተንኮሌ፣በማጭበርበር ወይም ጎጂ /Abusive/ የሆኑ ስነሌቦናዊ ቴክኒኮችን በመጠቀም የግሌ ፍሊጎትን ወይም ዓሊማን ሇማሳካት ጥቅም ሊይ የሚዉሌ ዘዳ መሆኑን የስነሌቦና ጠበብት ይናገራለ፣፣
በነዚህ ዘዳዎች የሚፈጠሩ ማህበራዊ ተፅዕኖዎች ሁለም አለታዊ ዉጤት ብቻ አሊቸዉ ተብል ባይገመትም እነዚህ ዘዳዎች ጨቋኝ፣ጎጂ፣ቅንነት የጎዯሇዉ ሀሳብ የሚቀርብበት ማጭበርበሪያ ቴክኒኮች በመሆናቸዉ አብዛኛዉን ጊዜ የማህበራዊ ተጽእኖዉ ዉጤቶች አለታዊ እንዯሆኑ ጠበብት ይስማሙበታሌ፣፣
ጆርጅ ኬ. ሲሞን /George K. Simon/ ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ ክፍሌን በማጭበርበር፣በተንኮሌ ወይም በማባበሌ ሇማግባባት ግሇሰቦች የሚጠቀሙባቸዉን ቴክኒኮች ካብራሩት ዉስጥ አንደ የስነሌቦና ጠበብት ናቸዉ፣:
ከመሳቅ፣ ከማጨብጨብና የዴጋፍ እጅ ከማዉጣት በስተቀር ሇእዉነት ተከራክሮ የወከሇዉን የህብረተሰብ ጥቅም ሇማስጠበቅ ያሌታዯሇዉን የፓርሊማ አባሌ ወዯ ፈሇጉት አቅጣጫ የሚሾፈሩት አቶ መሇስ የሲሞንን የማጭበርበሪያ የስነሌቦና ቴክኒኮችን በአግባቡ እየተጠቀሙበት እንዯሆነ በፓርሊማ ዉልዎች ወቅት እየታየ ነዉ፣፣
ሲሞን /George K. Simon/ በመጽሐፋቸዉ ዉስጥ ከጠቀሷቸዉ አንደ ቴክኒክ ማሳፈር /Shaming/ ነዉ፣፣ በኚህ የስነሌቦና ጠበብት አገሊሇፅ መሰረት ግሇሰቦች በላሊዉ ሊይ ተፅዕኖ ማሳዯር ሲፈሌጉ ተጎጂዉን ግሇሰብ ወይም የህብረተሰብ አካሌ በማሸማቀቅ በፍርሀት ዴባብ ስር እንዱወዴቅና የእራሱን ችልታና ማንነት እስከ መጠራጠር ዴረስ እንዱዯርስ የማዴረጊያ የስነሌቦና ቴክኒክ ይጠቀማለ ይለናሌ፣፣
ቀዯም ካለት የፓርሊማ ዉለዎች የቀዴሞ የፓርሊማ አባሌ የአቶ ተመስገንን የእንግሉዘኛ ቃሌ አነባነብ /Fiscal Monetary/ ሇማረምና ሇማስተማር ሲዯረግ የነበረዉን የፓርሊማ ዴራማ ብናስተዉሌ አቶ መሇስ የራሳቸዉን የበሊይነትና አዋቂነት ሇዯጋፊዎቻቸዉ ሇማጉሊት  የማሳፈር ቴክኒክ ሲጠቀሙ በእንግሉዞችና በአሜሪካኖች ዓይን ሲታዩ እሳቸዉም በትክክሌ እንዯማያነቡ አጥተዉት አይመስሇኝም፣፣
በላሊዉ የፓርሊማ ዉል ድክተር ነጋሶ ጊዲዲን የሞኝ ሇቅሶ መሌሶ መሊሌሶ ብሇዉ ሲተርቱባቸዉ ሞኝ አሇመሆናቸዉ ሳይገባቸዉ ቀርቶ ሳይሆን ድር ነጋሶ ሊይ ስነሌቦናዊ ጉዲት በማዴረስ ችልታቸዉን እንዱጠራጠሩና የአጥቂነትና የመጋፈጥ ሚናቸዉን በመቀነስ እሳቸዉ ግን ያሻቸዉን እነዱፈፅሙና እነዱናገሩ መንገደን ሇመጥረግ እንዯሆነ መረዲት
ይቻሊሌ፣፣ ድክተር ነጋሶ ጊዲዲም ወዯ ኢትዮጵያዊነት ጎራ በመቀሊቀሌና የአገር ቤት ትግሌን በመምራት ሞኝ አሇመሆናቸዉን እያስመሰከሩ ናቸዉ፣፣
በቅርቡ የካቲት ዉስጥ በተዯረገዉ የፓርሊማ ጥያቄና መሌስም የስነሌቦና የማታሇያ ቴክኒክ ዉጤታማ እንዯሚያዯርጋቸዉ በማመን ሲጠቀሙበት ተሰምተዋሌ፣፣ በፓርሊማ ብቸኛዉ ተቃዋሚ አቶ ግርማ ሴይፉ ሊቀረቡት ሁሇት ዏቢይ ጥያቄዎች በአቶ መሇስ የተሰጠዉን መሌስ ብንመሇከት ምን ያህሌ ህዝብን የማጭበርበር ስራ እየተሰራ እንዯሆነ በቀሊለ ማወቅ ይቻሊሌ፣፣
አቶ ግርማ የፖሇቲካ ምህዲሩ መጥበቡን ሇማሳየት ከህዝብ ጋር ሇመወያየት አዲራሽ መከራየት እንዲሌቻለ፣ፍቃዴ መጠየቅ በማያስፈሌገዉ ፍቃዴ እንዯሚጠየቁ፣ፍቃዴ ሲያቀርቡ በስሌክ እንዯሚታግዴ፣ቢሮ ሇመከራየት እንዲሌቻለና ሇዚህም እንዯ አንዴ ፓርቲ ተወካይ ሳይሆን እንዯ አንዴ ሀገር መሪ አስተያየት እንዱሰጡ አቶ መሇስ ሲጠየቁ በሰጡት መሌስ የቤት ኪራይ ዉዴ ከሆነና መንግስት ማቃሌሇ የሚችሌ ከሆነ እንወያይበታሇን፣እንዱሁም ግሇሰቦች አሊከራይም ካለ ዴጋፍ ይዯረግሌን ማሇት አንዴ ነገር ነዉ በማሇት ጥያቄዉን ወዯ ላሊ ሀሳብ በመቀየር ማዛባታቸዉ /Diversion manipulative technique/ የፖሇቲካ ምህዲሩን በማጥበብ በኩሌ የእሳቸዉ ሚና ከፍተኛ መሆኑን በግሌፅ የሚያሳይ ነዉ፣፣
የአፄ ሀይሇስሊሴ ሀዉሌት በአፍሪካ ህብረት አዲራሽ ሇምን እንዯሌተተከሇ ሇቀረበሊቸዉ ጥያቄ የክዋሜ ንክሩማህ/Kuwame Nekrumah/ ሀዉሌት ስሇተሰራ ተቃዉሞ እንዯቀረበ አዴርጎ ሀሳቡን ማዛባት ማምሇጫ ሇማያገኙሇት ቀጥተኛ ጥያቄ ቀጥተኛ መሌስ ከመስጠት ይሌቅ በስነሌቦና ማባበያ ቴክኒክ ሽወዲ /Psychological manipulative technique/ ኢትዮጽያንና እትዮጽያዊነትን የማሳነስ ዓሊማቸዉን ማሳካት አመራጭ አዴርገዉታሌ፣፣
የአዞ እንባ የዉሸት ሀዘንን፣ የይምሰሌ ርህራሄን፣ የዉሸት ሇቅሶን በአጠቃሊይ አስመሳይነትን የሚያመሇክት ቃሌ ነዉ፣ ፣በሳይንስ እንዯተረጋገጠዉ አዞ እንዯሰዉ እንባ ፈሳሽ ነገር የሚያመነጭ ዕጢ እንዲሇዉና ከዉሀ ዲርቻ ሲሆን ሇረጂም ጊዜ ፈሳሹ ከአይኑ እንዯሚወርዴ ይነገራሌ፣፣ ነገር ግን አዞ እንባ ቢዎርዯዉም አሇማሌቀሱ ግን /crying/ ሂዯቱን የተሟሊ ስሇማያዯርገዉ የአዞ ዕንባ የዉሸት ሀዘኔታና የአስመሳይ ሰዎች ባህሪ አመሊካች ሆኖ ይገሇፃሌ፣፣
ብራይከር/Harriet B.Braiker/ የተባለት ላሊዉ የስነሌቦና ጠበብት ግሇሰቦች ተጎጂ የሆነ የህብረተሰብ አካሌን ወዯ አሰቡት ዓሊማ እንዱመጣሊቸዉ ከሚያግባቡበትና ከሚያታሌለበት ስነሌቦናዊ ቴክኒኮች አንደ የአዞ እንባን ማንባት /superficial sympathy or crocodile tears/ እንዯሆነ ይገሌፃለ፣፣
የየካቲቱን ፓርሊማ ዉል ሳዲምጥ በብራይከር /Harriet B.Braiker/  የተገሇጸዉን የስነሌቦና የማባበያ ቴክኒክ አቶ መሇስ ሲጠቀሙ ስሰማ ምነዉ በዙሪያቸዉ የከበቡት  አማካሪዎች አዎንታዊ ተጽዕኖ ሇማሳዯር እንዱጠቀሙበት ቢመክሯቸዉ አሰኝቶኛሌ፣፣
የሉዝ አዋጁን አስፈሊጊነት ሲያስረደ የመንግስት ላባንና ከመንግስታቸው ዉጭ የሆነውን ላባ ሇመከሊከሌና ሀብታምም ዯሀም ተጠቃሚ እንዱሆን ሇማዴረግ፣ የመንግሰትና የግሌ ላቦችን ዴራሻቸዉን ሇማጥፋት ነዉ በማሇት ህብረተሰቡ የማያዉቅ ስሇመሰሊቸዉ በላቦች እንዯተከበቡ በተዯጋጋሚ አብስረዉናሌ ፣፣
ክቡር ጠ/ሚኒስትር የህዝብን ጥቅም በአጠቃሊይ የነካ አዋጅ ፣ ጥቃቅን መሬትና ቤት ያሊቸዉን ዴሀዉን የህብረተሰብ ክፍሌ የሚጎዲ አዋጅ በማዉጣት ሇዴሀዉና ሊገሪቱ ዕዴገት ያሰቡ ከማሰመሰሌ ይሇቅ ሲወጡና ሲገቡ የሚያዩትን ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ በስዴስት ሺ ብር ዯመወዝ አርባ አመስት ሚሉዮንና ከዚያ በሊይ ወጭ በማዴረግ ያስገነቡትን ጄነራልችና በህዝብ ሀበት ምዝበራ ተሰማርተዉ ቢሉየነር የሆኑ ባሇቤትዎንና ጓዯኞችዎን ሇህግ በማቅረብ የዘረፉትን ሇህዝብ ጥቅም ቢያዉለ የሚሻሌ አይመሰሌዎትም-ብሊቸዉ ይቀበለኝ ይሆን?
ከዚህ በሊይ የተጠቀሰዉ የእኔ የግላ ምክር ነዉ፣፣ ምክሩን ግን አቶ መሇስ የሚቀበለት አይመስሇኝም ላሊ አማራጭ አሊቸዉና፣፣ ምንም ያሌነበራቸዉን በአጭር ጊዜ ዉሰጥ ባሇፎቅና ቢሉየነር ያዯረገ መንግስታቸዉ በህዝብ ተማምኖ በህዝብ ሊይ እምነት ጥል ሇሕዝብ ከመስራት ይሌቅ ጥቂት ጄነራልች፣ሃሊፊዎችና ዯጋፊዎችን ከበርቴ በማዴረግ ሕዝብን መቆጣጠርና ማንበርከክ ይቻሊሌ በሚሇዉ ትክክሇኛ ያሌሆነ ስላት የሚመራ አማራጭ ያሊቸዉ ይመስሇኛሌ፣፣ ይህ አማራጭ ግን ትሌቅ አዯጋ የሚያስከትሌ ስሇሆነ የመንግስታቸዉ አወዲዯቅ  የሰሜን አፍሪካ መሪዎች አወዲዯቅ ዓይነት ከመሆኑ በፊት  የዉሸት ዕንባን በማቆም የህዝብን ጥያቄ በአግባቡ ቢመሌሱ ይበጃሌ እሊሇሁ፡፡
ኢትዮጽያ ሇዘሊሇም ትኑር!!!
ኢትዮጽያዊነት ያብባሌ!!!

Email: habtegiorgis1@gmail.com
February 19, 2012

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Articles. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s