የጋዜጠኛ ግሩም ተክለሐይማኖት ደህንነት አደጋ ላይ ነው ተባለ

መስከረም ፲ (አስር) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የአስኳልና ሳተናው ዋና አዘጋጅ የነበረው በየመን አገር በስደት ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ግሩም ተክለሐማኖት  በየመን ፖሊሶች እየተዋከ ነው።

ጋዜጠኛው ጳጉሜ 3 ቀን 2004 ዓም ቤቱ በሌሊት በፖሊስ እንደተፈተሸበት ለኢሳት ተናግሯል::    ጋዜጠኛ ግሩም ችግሩን ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ኮሚሽን ቢያመለክትም ጽሁፍ መጻፉን እንዲያቆምና ቤት እንዲቀይር ከመጠየቅ ውጭ ችግሩን የሚያቃልል መልስ ሊሰጠው አልቻለም፡።

ጋዜጠኛ ግሩም ኢትዮጵያውያን ተረባርበው ከችግሩ እንዲታደጉት ጥሪ አቅርቧል::

በመጨረሻም ኢሳት በአጭር ሞገድ ለሚተላለፈው ዝግጅቱ  የፍሪኮንሲ ለውጥ ያደረገ ሲሆን አዲሱ ፍሪኮንሲም 15360 ኪሎ ህርዝ መሆኑን ለመግለጥ እንወዳለን።

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Ethiopia news. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s