አቶ አባይ ወልዱ አቶ መለስ ዜናዊን በመተካት ሊቀመንበር ሆኑ::

መስከረም ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:- የህወሃት ሥራ አስፈጻሚ ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ በሟቹ በአቶ መለስ ምትክ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑትንና የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር የነበሩትን አቶ አባይ ወልዱን ሊቀመንበር አድርጎ ሲመርጥ ኦህዴድ በበኩሉ ከህመም ጋር በተያያዘ የመልቀቂያ ደብዳቤ ባስገቡት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ምትክ የአ/አ ከተማ ከንቲባ የሆኑትን አቶ ኩማ ደመቅሳን መምረጡን ምንጫችን ጠቁሟል፡፡
አዲሱ አመራር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝን ጠ/ሚኒስትር፣አቶ ኩማ ደመቅሳን ምክትል በማድረግ ከስድስትወር በኃላ እስከሚካሄደው የግንባሩ ጉባዔ ድረስ እንዲያገለግሉ በቅርቡ ይሾማቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ አውራምባ ታይምስ እንደዘገበው፤ አቶ ሀይለማርያምን በጠቅላይ ሚኒስትርነት ከማስቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ ያጣው ኢህአዴግ፤ በአቶ ሀይለማርያም ሥር ሦስት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮች ለመሾም ወስኗል።

 

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s