በማሌዥያ ጫት ይዛ የተገኘችው ኢትዮጵያዊ ተከሰሰች

ነሀሴ ፭ (አምስት) ቀን ፳፻፬ ዓ/ም

ኢሳት ዜና:-የተከለከለ ዕጽ  በማዘዋወር የተጠረጠረችው ኢትዮጵያዊቷ የቤት እመቤት ጫት ይዛ በመገኘቷ ትናንትና በፍርድ ቤት ክስ እንደተመሰረተባት የተለያዩ የማሌዥያ የዜና አውታሮች ዘገቡ።

የ36 ዓመቷ ሙና መሃመድ ኢብራሂም፣ እ.ኤ.አ ሃሙስ ኦገስት 2/ 2012 የማሌዥያው  ኬ.ኤል ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ማረፊያ ውስጥ  90 ኪሎግራም የሚመዝን ካቲኖን የተሰኘ እፅ ወይንም ጫት ይዛ በመገኘቷ በቁጥጥር ስር እንደዋለች ታውቋል።

ነዋሪነቷ ካናዳ እንደሆነ የተገለፀው ወ/ሮ ሙና መሃመድ የሁለት ልጆች እናት ስትሆን፣ ጉዳዩን የያዘው ፍርድ ቤት የተገኘው እጽ በባለሙያዎች ተመርምሮ ሪፖርቱ እንዲቀርብለት በማዘዝ ከሁለት ወራት በኋላ ለኦክቶበር 16 ቀጠሮ መያዙ ታውቋል። ተከሳሿ እስከሚቀጥለው ቀጠሮ ድረስ በማረፊያ ቤት እንድትቆይ ፍርድ ቤቱ ወስኗል።

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ አገር የሚላከው የጫት መጠንና በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ

Advertisements

About Legesse Habtegiorgis

I wish to see democratic ethiopia.
This entry was posted in International News. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s